የግማሽ ቀን ዓውደ ጥናት በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል

የኢትዮጵያ አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ማኅበር ግንቦት 20 ቀን 2011 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ቦሌ ድልድይ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል የግማሽ ቀን ዓውደ ጥናት ያካሂዳል፡፡ በዚሁ ዓውደ ጥናት ላይ

1) Occupational Health & Safety and Environmental & Social Impacts of the Construction Industry
By – Haileyesus Adamtie (Senior Highway Engineer from World Bank)
(2) Blast resistant design of Buildings for Architects & Engineers
By – Associate Professor Shiferaw Taye (Ph.D)
(3) Draft Consultancy fee Study
By – Hagos Abdi (Engineer)

በሚሉ ርዕሶች የተዘጋጁ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ይካሄድባቸዋል፡፡ ስለዚህም በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ቦልሩም አራት አዳራሽ በመገኘት በውይይቶቹ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ የማኅበሩ የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ ከታላቅ አክብሮት ጋር ጋብዞዎታል፡፡

 

Ethiopian Consulting Engineers & Architects Association

(+251) 011-646 6847

(+251) 011-646 6847

eceaa@e-ceaa.org

© 2023 Managed & Hosted by Peak Int. & Net. Technologies