ኢትዮጵያ የኮቪድ – 19 የሥራ ቦታ ምላሽ የሶስትዮሽ ፕሮቶኮል

የኢትዮጵያ አማካሪ መሀንዲሶችና አርክቴክቶች ማኀበር ቅዳሜ ኀዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ቦሌ ድልድይ አካባቢ በሚገኘው ስካይ ላይት ሆቴል የማኀበሩ ዓመታዊ አጠቃላይ ጉበዔ ይካሄዳል፡፡ በዚሁ የግማሽ ቀን ጉባኤ ላይ

  1. Introducing the New Ethiopian Standards_Based on European Norms (ES EN 2015)
    By Esayas G/Yohannes (PHD)
  2. Geotechnical Engineering, Considerations in the Seismic design aspects of Geotechnical Structures
    (Foundations)
    By Tensay G/Medhin (Dr. Eng)

በሚሉ ርዕሶች ዙሪያ የተዘጋጁ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ይካሄድባቸዋል፡፡ ስለዚህም በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በስካይ
ላይት ሆቴል ቦል ሩም 4 አዳራሽ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ የመኀበሩ የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ ከታላቅ አክብሮት ጋር ጋብዞዎታል፡፡

Ethiopian Consulting Engineers & Architects Association

(+251) 011-646 6847

(+251) 011-646 6847

eceaa@e-ceaa.org

© 2023 Managed & Hosted by Peak Int. & Net. Technologies